Upload
others
View
9
Download
0
Embed Size (px)
Citation preview
የ አለም አቀፍ MDR-TB ሁኔታየበሽታው ጫና
• በ 2015፣ ለ MDR-TB ብቁ እንደሆኑ ከሚገመቱት 580,000 ሰዎች መካከል125 000 (~ 1 ከ 5) የሚሆኑት ብቻ ህክምናቸውን ጀምረዋል
• በ 2013 የMDR/RR-TB አንድ ላይ ታካሚዎች ላይ የታየ ውጤት▫ 52% ውጤታማ ህክምና አግኝተዋል▫ 17% ሞተዋል▫ 15% ለክትትል አልተገኙም▫ 9% ህክምናቸው ያልተሳካ ነበሩ▫ 7% የውጤት መረጃ አልነበራቸውም
2
መድሀኒት የተላመደ TB ህክምና• መድሃኒት የተላመደ ተቢን ለማከም ሁለት መድሀኒቶች
▫ አይሶናይዝድ▫ ሪፋምፒሲን
• ህክምናው ለ 6 ወራት በአፍ የሚወሰድ ነው• ህክምናው በጣም ውጤታማ ነው▫ >90% ፈውስ ህክምናቸውን በደንብ ለሚከታተሉ ታካሚዎች
• ሪፋምፒሲን ላይ መላመድ የሚታይ ከሆነ ህክምናው▫ የበለጠ ጊዜ ይፈጃል▫ ተጨማሪ የጎንዮሽ ጉዳቶችም ይከሰታሉ
5
የ TB መድሀኒቶች ላይ መላመድ እንዴት ነውየሚከሰተው? • በራስ የሚመጣ መላመድ▫ መድሀኒት የሚላመድ TB ያለባቸው ታማሚዎች የሚያስፈልጉ መድሀኒቶችን
እንደሚፈለገው አይወስዱም ወይም መውሰድ አይችሉም ትክክለኛ መጠኖችን አይወስዱም ወይም አይሰጣቸውም መድሀኒት ከፋርማሲዎች ውስጥ ይጠፋል በጎንዮሽ ጉዳት ምክንያት መድሀኒቱን ያቋርጣሉ
• የሚተላለፍ መላመድ▫ ታካሚዎች መድሃኒትበተላመደ TB ይያዛሉ የ TB በሽታው ከህክምናው መጀመሪያ አንስቶ መድሀኒቶችን የተላመደ ነው
6
የ TB መላመድ ያለ ከሆነ?• ሪፋምፒሲን አሁን ካሉት ምርጥ የሆነው የቲቢ መድሀኒት ነው• ሪፋምፒሲንን የተላመደ ከሆነ ተጨማሪ መድሀኒቶች መጀመር
አለባቸው:▫ ያን ያክል ጠንካራ አይደሉም▫ የባሰ የጎንዮሽ ጉዳት
• ታካሚዎች ለ 6 ወራት መርፌ ይሰጣቸዋል• የህክምናው ውጤታማነት ያነሰ ነው▫ ~50% ታካሚዎች ብቻ ይፈወሳሉ
7
የ TB መድሀኒት መላመድ ፍቺዎችመድሀኒቶችን
የተላመደ
ሪፋምፒሲን
አይሶኒያዚድ
ከፍተኛ የመድሀኒትመላመድ ያለው
ሪፋምፒሲን
አይሶኒያዚድ
ፍሎሮኪኖሊን
አሚካሲን ወይምካናሚኒሲን ወይም
ካፕሬዮሚሲን
ቅድመ-XDR
ሪፋምፒሲን
አይሶኒያዚድ
ፍሎሮኪኖሊን
አሚካሲን ወይምካናሚኒሲን ወይም
ካፕሬዮሚሲን
ወይም
ለመድሀኒትምላሽ የሚሰጥ
ሪፋምፒሲን
አይሶኒያዚድ
8
ለ MDR-TB ስምምነት ያላቸው/ረጅም አስተዳደሮች• አብዛኛውን ጊዜ ከ 20-24 ወራት፣ ይህም በ 2 ደረጃዎች የሚሰጥ ነው• ከፍተኛ ደረጃ▫ ክዊኖሎን (ሞክሲፍሎክሳሲን)▫ በመርፌ የሚሰጥ (አሚካሲን፣ ካናሚሲን ወይም ካፕሬዎሚሲን)▫ PZA ▫ ኤቲኖናማይድ▫ ቴሪዚዶን/ሳይክሎሴሪን▫ ኤትሀምቡቶል (በአካባቢው እንዳለው ስርጭት ወይም መላመድ ይወሰናል)
• የመቀጠል ደረጃ▫ በመርፌ የሚሰጥ (አሚካሲን፣ ካናሚሲን ወይም ካፕሬዎሚሲን)▫ PZA ▫ ኤቲኖናማይድ▫ ቴሪዚዶን/ሳይክሎሴሪን▫ ኤትሀምቡቶል (በአካባቢው እንዳለው ስርጭት ወይም መላመድ ይወሰናል)
10
▫ ለአብዛኛዎቹ MDR-TB፣ ታማሚዎች አጭር የሆነየህክምና ጊዜ (9-12 ወራት) ከተለመደውየህክምና ወቅት ይልቅጥቅም ላይ ሊውል ይችላል
የአለም አቀፍ ጤና ድርጅት አጭር የህክምና ሂደቶችምክር - 2016
11
▫ ነገር ግን: የአለም አቀፉ የጤና ድርጅት ምክር ተጨማሪ መረጃእንደሚያስፈልግ እውቅና ይሰጣል
የህክምና ጊዜን በተመለከተ እየወጡ ያሉ አዳዲስመረጃዎች• አጭሩን የህክምና ወቅት የተከተሉ ባንግላዲሽ ውስጥ ያሉ MDR-TB
ያለባቸው ስድስት ታካሚ ቡድኖች፣ አዳዲስ መድሀኒቶችን እንኩዋንጥቅም ላይ ሳይውሉ የተሻለ ህክምና እንዳለ ማየት ተችሏል
▫ ቫን ዴውን ኤ፣ ማውግ AKJ፣ ሳሊም MAH፣ ዳስ PK፣ ሳርከር MR፣ ዳሩ ፒ፣ et al. አጭር፣ ከፍተኛ ውጤታማነት ያለው እና ውድ ያልሆነ መስፈርት የሆነ ህክምና ለ ብዙ መድሀኒቶችንለተላመደ ቱዩበር ክሎሲስ፡፡ አም ጄ ክሪት ኬር ሜድ፡፡ 2010; 182(5): 684-92.
12
የ ባንግላዲሽ 9-ወር ጊዜ– ውጤት
Introdion Objectif Méthodes Conclusion
የህክምና ቡድን ውጤት ህትመት(206 ነጥቦች)
ፈውስ 82.5%
ማጠናቀቅ 5.3%
የመጀመሪያ 5.8%
ሞት 5.3%
አለመሳካት 0.5%
ማገርሸት 0.5%
አጠቃለይ የውጤታማነት መጠን:
87.9% (95% CI 82.7, 92.6)
አም ጄ ሬስፒር ክሪት ኬር ሜድ እትም 182. 684–692, 2010
የህክምና ቡድን ውጤት (515 ነጥቦች)
81.2%
3.3%
7.8%
5.6%
1.4%
0.8%
አጠቃላይ የውጤታማነት መጠን:
84.5% (95% CI 0.81, 0.88)
ኦንት ኤት ኦል፣ IJTLD 18(10):1180–1187, 2014
13
የባንግለዲሽ የህክምና ወቅት–ከፍተኛ ደረጃ
• ኩዊኖሎን (ሞክሲፍሎክሳሲን/ ጋቲፍሎክሳሲን)
• በመርፌ የሚሰጥ (አሚካሲን, ካናሚሲንወይም ካፕሬዮሚሲን)
• PZA • ኤትኖማሚድ/ፕሮቲዮናሚድ• ከፍተኛ መጠን ያለው INH• ክሎፋዛሚን• ኤታምቡቶል
የባንግለዲሽ የህክምና ወቅት–የመቀጠል ሂደት• ኩዊኖሎን (ሞክሲፍሎክሳሲን/ ጋቲፍሎክሳሲን) • PZA • ክሎፋዛሚን• ኤታምቡቶል• በመርፌ የሚሰጥ ምንም የለም
15
ማጠቃለያ
• መድሀኒት የተላመድ TB በአለማችን ላይ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሰዎችላይ ተጽእኖ ያሳድራል
• መድሀኒት ለተላመደ TB ህከምና ከሚሰጣቸው ሰዎች መካከል ግማሾቹብቻ ናቸው ውጤታማ የሆነ ህክምና የሚያገኙት
• እስከቅርብ ጊዜ ድረስ፣ መድሀኒት የተላመድ TB ህክምና በጣም ጥቂትበሆነ መረጃ ላይ የተደገፈ ነበር
• ለ MDR-TB ጥሩ የሆነ ውጤት እያሳዩ ያሉ አዳዲስ የህክምና ጊዜዎችእየታዩ ነው:▫ የተሻለ የህክምና ውጤት▫ አጭር▫ አሁንም በመርፌ የሚሰጡትንም ያካትታል▫ አዳዲስ መድሀኒቶችን ገና አላካተተም
• ነገር ግን፣ አስቸኳይ የሆነ የምርምር ፍላጎት እንዳለ ይታያል
16
ለተሻለ MDR TB የህክምና ጊዜ መረጃን ማሰባሰብ
የህክምና ቡድኖች ጥናቶች ያልተቀናጀ ሙከራ
• ካሜሩን• ቤኒን• ኒጀር• ስዋዚላንድ• ሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች• ዩዝቤኪስታን
• STREAM
18
የ STREAM አላማዎች
19
ስምምነት ያለውየህምና ወቅት
(20-24 ወራት)
ባንግላዲሽ የህክምናወቅት w/ ሞክሲ
(9 ወራት)
አጭር የህክምናወቅቀት
(6 ወራት)
vs.
ከ
ከ በአፍ የሚሰጥህክምና
(9 ወራት)
STREAM ደረጃ 1
• ቁጥጥር ያለው የህክምና ወቅት(A) => በአካባቢያዊ WHO ጥቅም ላይ የሚውል -የሚመከረው ወቅት
• የጥናት ወቅት (B) => ከባንግላዲሽ አጭር የህክምናወቅት ጋር የሚመሳሰል ሲሆንከፍተኛ-መጠን ያለውሞክሲፍሎክሳሲን ከፍተኛ-መጠንያለውን ጋቲፍሎክሳሲንን ይተካል
20
STREAM ደረጃ 1 ቦታዎች
ቦታዎች: ኢትዮጲያ(2)፣ ደቡብ አፍሪካ (3)፣ ቬትናም እናሞንጎሊያ (1)
የጥናት ወቅት (B) – 9 ወራት
ሳምንታት የመድሀኒት መጠን እንደ ክብደት መጠን
መድሀኒት < 33 ኪግ 33 - 50 ኪግ > 50 ኪግ
ካናማይሲን* 1 - 16 15 ሚግ በ ኪሎግራም የክብደት መጠንአይሶኒያዚድ (H) 1 - 16 300 ሚግ 400 ሚግ 600 mgፕሮቲዮኒያሚድ 1 - 16 250 ሚግ 500 ሚግ 750 ሚግክሎፋይዚማን 1 - 40 50 ሚግ 100 ሚግ 100 ሚግሞክሲፍሎክሳሲን 1 - 40 400 ሚግ 600 ሚግ 800 ሚግኤታምቡቶል 1 - 40 800 ሚግ 800 ሚግ 1200 ሚግፓይራዚናሚድ 1 - 40 1000 ሚግ 1500 ሚግ2000 ሚግ
• ካናማይሲን 3 ጊዜ/በሳምንት ከ 12 ሳምንታት በኋላ
ከባድ ደረጃው ስሚር ኮንቨርዥን በ 16 ወይም 20 ሳምንታት ውስጥ የማይፈጠር ከሆነ በ 4 ወይም 8 ሳምንታት ሊራዘም ይችላል
21
STREAM ደረጃ 1 የጥናት ሰው ብዛት• ስምምነት ያላቸው ለአቅመ አዳም እና ሄዋን የደረሱ ሰዎች• ስሚር-ፖዘቲቭ ፐልሞናሪ ቱበርክሎሲሰ ወይም፣ HIV ፖዘቲቭ
ከሆነ፣ ስሚር ኔጋቲቭ ሊሆን ይችላል• ሪፋምፒሲንን መላመድ• ፍሎሮክዊኖሎንን ወይም 2ተኛ-ደረጃ በመርፌ የሚሰጡትን መላመድ
የለም• ምንም አይነት ቀድሞ የነበረ የ QT መራዘን የለም >500msec • ቅድመ ማረጥ ላይ ያለች ሴት፣ ወይም እርጉዝ ካለሆነች ወይም
የማታጠባ ከሆነ እና ውጤታማ የሆነ የወሊድ መከላከያ/IUCD በእርግዝና ወቅት ለመጠቀም የምትስማማ ከሆነ
22
STREAM ደረጃ 1 ውጤት
• ምዝገባ በ ጁላይ 2012 ተጀምሯል• 424 ታካሚዎች ተመዝግበዋል▫ አላማችንን ከእቅድ በላይ አሳክተናል
• ቅበላ ያበቃው በ ጁን 30፣ 2015• የሚቆዩት ቁጥር ከፍተኛ ነው• የሚጠበቀው የመጨረሻ ታካሚ Q4 2017• ከደረጃ 1 የሚጠበቀው ውጤት Q1/2 2018
23
24
ስምምነት ያለውየህክምና ወቅት(20-24 ወራት)
ባንግላዴሽ የህክምናወቅት w/ ሞክሲ
(9 ወራት)
አጭር የህክምናወቅት
(6 ወራት)
vs.
ከ.
ከ.ሙሉበሙሉ በአፍየሚሰጥ ህክምና
(9 ወራት)
STREAM ደረጃ 2
STREAM ደረጃ 2 ታሪክ• የመጀመሪያው የ TB መድሀኒት (ቤዳኩሊን) በ 2013 ፈቃድ ካገኘ
ከ ~ 50 በኋላ፣ STREAM ሙከራ ስፖንሰር የሚከተለውን ጠየቀ:▫ STREAM ሙከራ ላይ ተጨማሪ የሙከራ ጊዜ መጨመር ይቻላል? ▫ ቢጨመር ትክክለኛው የህክምና ወቅት (ቶች) የትኛው ነው?
• ሰፊ የሆነ ውይይት ከባለሞያዎች ጋር ከተካሄደ በኋላ ለታካሚዎችእና ፕሮግራመሮች ተቀዳሚው ዋጋ የሚሰጠው ነገር:▫ ሙሉ በሙሉ በአፍ የሚሰጥ የህክምና ወቅት (ምንም ካናማይሲን
አይሰጥም) እና/ወይም▫ አጭር/ቀላል የህክምና ወቅት
25
STREAM ደረጃ 2 የህክምና ወቅትSTREAM ደረጃ 2 ተካሚዎች ከአራቱ አንዱን ወቅቶች ይጠቀማሉ:
A: በአካባቢው ጥቅም ላይ የሚውለው በ WHO ፈቃድ ያገኘውየMDR-TB ወቅትB: ደረጃ 1 ላይ የተጠናው የተሻሻለው የ 9-ወር ባንግላዲሽ ወቅትC: ሙሉ በሙሉ በአፍ የሚወሰድ የ 9-ወር ወቅትD: የስድስት - ወር ወቅት
ሁለቱም ወቅቶች C እና D ቤዳኩሊንን እስከመጨረሻው የሚያካትትነው የሚሆነው
26
STREAM ደረጃ2 አላማዎች
• ወቅት C፣ ሙሉ በሙሉ በአፍየሚሰጠው ፣ ማለት ልክ እንደ ወቅትB በ 76 ሳምንታት (18 ወራት) ውስጥአንድ አይነት ውጤታማነት አንዳለውገምግም
• ወቅት D፣ የ6 ወር ወቅት፣ እንደወቅት B በ 76 ሳምንታት (18 ወራት) አንድ አይነት ውጤት እንዳለውገምግም
28
STREAM ደረጃ 2 ውጤት
• ምዝገባ በማርች 2016 ጀምሮነበር▫ >70 ታካሚዎች ተመዝግበዋል
• በአሁኑ ወቅት ከኢትዮጲያ፣ ሞንጎሊያ፣ ደቡብ አፍሪካ እናሞልዶቫ ውስጥ አየተመዘገቡነው
• ሙከራ ለ 10 ሀገራት እና ከ 15 በላይ 15 ከተሞች ታቅዷል
29
STREAM ደረጃ 2 ቦታዎች
አሁን ያሉት ቦታዎች: ኢትዮጲያ (2)፣ ደቡብ አፍሪካ (3)፣ ሞንጎሊያ(1)፣ ሞልዶቫ (1)
STREAM ደረጃ 2 የጥናት ተሳታፊዎች ቁጥር• እንደ ደረጃ 2 አንድ አይነት መስፈርት ከ▫ ከጉበት፣ ኩላሊት፣ ጣፊያ እና ኤሌክትሮላይት ተግባራት ተጨማሪ
የደህንነት መስፈርት▫ ተጨማሪ ትኩረት የካርዲያክ አርቲሚያዎችን አደጋ ለመቀነስ▫ የደረት ራጅ ከ ፐልሞናሪ TB ምርመራ ጋር የሚያያዝ▫ በ HIV የተያዙ ታካሚዎች የ CD4 ካውንታቸው የግድ ከ 50
ሴሎች/ሚሜ3 በላይ መሆን አለበት
30
STREAM ደረጃ 2 የጊዜ መስመር• ምዝገባን ከ 3 አመት በታች ለመጨረስ እቅድ አለ• በመጨረሻ የተመዘገበው ታካሚ በ Q4 2018 ነው• የመጨረሻው ታካሚ ያለመደዳ ከተመረጠ በሁዋላ በ 18
ወራት Q2 2020 ላይ ይደርሳል• የመጨረሻው ታካሚ የረጅም ጊዜ ክትትልን በ Q2 2021 ላይ
ያጠናቅቃል
31
STREAM አጋሮችገንዘብ ሰጪ: USAID
ዲዛይን፣ አስተዳደር፣ ምርመራኢማፓክት ግምገማ: ሊቨርፑልየትሮፒካል መድሀኒትት/ቤት
ማይክሮባዮሎጂ: የትሮፒካል መድሀኒት ተቁዋምአንትወርፕ
ስፖንሰር: ጥምረቱ
ገንዘብ ሰጪ : ጃንሰንፋርማሲዩቲካል(ደረጃ 2 ብቻ)
32
የሙከራ ቦታዎች(ኢትዮጵያ)
ማጠቃለያ
• መድሀኒት የተላመደ TB በአለማችን ላይ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሰዎችንያጠቃል
• መድሀኒት ለተላመደ TB ህክምና ከሚያገኙ ሰዎች መካከል ግማሾቹ ብቻናቸው ውጤታማ የሆነ ህክምና የሚያገኙት
• እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ፣ መድሀኒት የተላመደ TB ህክምና ጥቂት በሆነመረጃ ላይ የተመረኮዘ ነበር
• ለ MDR-TB ጥሩ የሆነ ውጤት እያሳዩ ያሉ አዳዲስ የህክምና ጊዜዎችእየታዩ ነው:▫ የተሻለ የህክምና ውጤት▫ አጭር▫ አሁንም በመርፌ የሚሰጡትንም ያካትታል▫ አዳዲስ መድሀኒቶችን ገና አላካተተም
• ነገር ግን፣ አስቸኳይ የሆነ የምርምር ፍላጎት እንዳለ ይታያል
33
ማጠቃለያ
• STREAM ለተሻለ MDR-TB ህክምና መረጃዎች የማዘጋጀት አላማአለው▫ አጫጭር ወቅቶች (ደረጃ 1 እና 2)▫ ሙሉ በሙሉ በአፍ የሚሰጥ ወቅት (ደረጃ 2)▫ አዳዲስ መድሀኒቶች (ደረጃ 2)
• STREAM የመረጃዎችን ጥራት ከፍ ለማድረግ ይረዳ ዘንድ በመደዳያልሆነ የቁጥጥር ሙከራ ስርአትን ይጠቀማል
• የ ደረጃ 1 ውጤቶች በቅርብ ይጠበቃሉ• ሁለት ገና በሂደት ላይ ነው▫ ውጤቶች ከ 2021 ይደርሳሉ ተብለው አይጠበቁም
34